“በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚሠሩ ኩባንያዎች ከ100 ሺህ በላይ የአካባቢው አርሶ አደሮች ጋር ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚሠሩ ኩባንያዎች ከ100 ሺህ በላይ የአካባቢው አርሶ አደሮች ጋር የገበያ ትስስር መፍጠራቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገልጿል።
ፓርኩ በሩብ ዓመቱ 9 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ተኪ...
“እኛ ከዛሬ ጀምሮ የአማራ ሕዝብ አምባሳደሮች ነን” ሰልጣኞች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሃሳብ በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮቹ በባሕር ዳር ከተማ ሲሰጥ የነበረውን ሥልጠና አጠናቋል። ሰልጣኞቹ የባሕር ዳር ቆይታቸው የክልሉን ሕዝብ እወነት እና ትርክት ለመለየት...
“ለመማር ማስተማሩ ሥራ ሰላም አስፈላጊ ነው” መምህራን እና ተማሪዎች
ደሴ: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሲኖር ልጆች ወደ ትምህርት ቤት ይሄዳሉ፣ ወላጆች ልጆቻቸውን በነፃነት ወደ ትምህርት ቤት ይልካሉ፣ መምህራንም በተማሪዎች ሁሉ የእውቀት ዘራቸውን ይዘራሉ።
በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ...
“ከጦርነት ተምረን ሁሉንም በሰላም የመፍታት ልምድ ሊኖረን ይገባል” የደሴ ከተማ ነዋሪዎች
ደሴ: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በጦርነት ተጎድታለች። ልጆቿን አጥታለች፣ ሃብትና ንብረቷንም አውድማለች። በነበረው የወረራ ጦርነት አማራ ክልል ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። በርካታ ንፁሐን ሕይወታቸው አልፏል። በቢሊዮን የሚቆጠር ሃብትና ንብረት ወድሟል።
በክልሉ የወደመውን...
ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ ጉብኝት አካሄዱ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ መሰረተ-ልማቶችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል...








