በአህጉሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት እና ማኅበራዊ ለውጥ ትልቅ አቅም የሚፈጥረው የስታርትአፕ ሽልማት በሳይንስ ሙዚዬም እየተካሄደ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአህጉሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት እና ማኅበራዊ ለውጥ በተለይም በገበያ ትስስር ፣ በልምድ ልውውጥ ፣ በቅንጅታዊ አሠራር ትልቅ አቅም የሚፈጥረው የዓለምአቀፍ የስታርታፕ ሽልማት በሳይንስ ሙዚዬም መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዝግጅቱ በግሎባል ኢኖቬሽን ኢኒሼቲቭ...

ለኤች አይ ቪ አጋላጭ ኹኔታዎችን እንዳይፈጠሩ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኤች አይቪ ስርጭትን ለመከላከል ዘርፈ ብዙ ጥረቶች እየተደረጉ ነው፡፡ ከእነዚህ ጥረቶች መካከል በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ያሉ ሠራተኞች ራሳቸውን እንዲጠብቁ እና ሌላውንም ለመጠበቅ የሚያስችላቸውን ዕውቀት እንዲያገኙ ሰፊ...

“የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ እና ዘላቂ ሰላም ማስፈን ተቀዳሚ ተግባራችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ የሥራ ኀላፊዎች የክልሉን ወቅታዊ ኹኔታዎች እየገመገሙ ነው። በአብዛኛው የክልሉ አካባቢዎች የሰላም ኹኔታ እየተሻሻለ ስለመምጣቱ ተገልጿል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ስምንት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምድብ ስድስት ላይ የተደለደሉ ቡድኖች የሚያደርጓቸው ጨዋታዎችም ይጠበቃሉ። የሞት ምድብ በተሰኘው ምድብ ስድስት የእንግሊዙ ኒውካስትል ዩናይትድ ከጀርመኑ ቦሪሲያ ዶርትመንድ ፤ የፈረንሳዩ ፒኤስጂ ከ ጣሊያኑ ኤሲ ሚላን ይጫወታሉ። ምድቡን በሁለት ጨዋታ...

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ይጀመራል፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፕሪምየር ሊጉ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ ሻሸመኔ ከተማ ከሲዳማ ቡና ፤ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚያደርጉት ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ቀን 9...