“ጽኑ ሀገር፤ ጀግና ወታደር”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከጸኑት የጸናች፣ በጠላት ያልተደፈረች፣ ጠላቶቿን ሁሉ ድል የመታች፣ የገፏትን ሁሉ የጠላች፣ ጦር የመዘዙባትን፣ ጎራዴ የሳሉባትን ሁሉ ያንበረከከች፣ በልጆቿ ጀግንነት ለዘመናት በድል የተሞሸረች፣ በአሸናፊነት የተከበረች፣ በድል...

የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የሁለተኛ ዙር በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሁለተኛው ዙር የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የሚደረገው በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት መጀመሩን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከነሐሴ 3/2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል በተለያዩ አራት ዞኖች የግሪሳ ወፍ ተከስቶ ጉዳት እያደረሰ መኾኑን አሚኮ...

ባሕር ዳርን ከወልቂጤ ከተማ የሚያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 9 ሰዓት ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ መድን ያገናኛል፡፡ በሦስት ሳምንታት ጨዋታዎች አምስት ነጥብ የሰበሰቡት ሀዋሳዎች አንድ ጨዋታ ብቻ አሸንፈዋል፡፡ በአንጻሩ በሁለት ጨዋታዎች...

“አፍሪካ ከቅኝ ተገዥነት ቀንበር እንድትላቀቅ የጀግናው የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ጉልህ ሚና ተጫውቷል”...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መሪ የነበሩት ግርማዊ ቀዳማዊ ዓጼ ኀይለሥላሤ እ.ኤ.አ በ1924 የአውሮፓን ሀገራት በተለይም ፈረንሳይን እየጎበኙ ነበር፡፡ በዚህ ወቅት ታዲያ ስምንተኛው ዓለም አቀፍ የኦሎምፒክ ጨዋታዎች በፓሪስ ከተማ እየተካሄደ...

በአማራ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን ከ75 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በጥጥ ሰብል መሸፈኑን ግብርና...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምርምር ተቋማት ምርታማ፣ በሽታ ሊቋቋሙ የሚችሉ እና በኢንዱስትሪ ተፈላጊ የጥጥ ዝርያዎች ላይ ትኩረት ሰጥተው እንዲሠሩም ቢሮው አሳሰቧል። በአማራ ክልል ለኢንዱስትሪ ጥሬ እቃነት በስፋት ከሚመረቱ ሰብሎች መካከል...