ማኅበረሰቡ የራሱ መገለጫ የኾኑ ቅርሶችን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰቡ መገለጫ የኾኑ ተፈጥሯዊ ፣ታሪካዊ እና ባሕላዊ ቅርሶች በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ምክንያቶች ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሚገኝ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሂር ሙሐመድ ገልጸዋል።...
“በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ባሰብኩት ልክ ገቢ እንዳልሰበስብ አድርጎኛል” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ
ባሕርዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም እጦት በተቋማት መደበኛ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ ጫና መፍጠሩ በተደጋጋሚ ሲጠቀስ ቆይቷል። የሰላም እጦቱ ማኅበራዊ ተቋማት መደበኛ ሥራቸውን እንዳይከውኑ፣ ገቢ የሚሰበስቡ ተቋማትም በተፈለገው ልክ ገቢ እንዳይሰበስቡ...
የካፍን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟላ ስታዲየም ባለመኖሩ ፌዴሬሽኑም ሀገርም ከፍተኛ ዋጋ እየከፈሉ ነው ተባለ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው የ2015 ዓ.ም አፈፃፀም ሪፖርትና የ2016 ዓ.ም እቅድ ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል።
በተጨማሪም በ2014 ዓ.ም የምርጫ...
“96 ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት የሚያስችል ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ተዘጋጅቷል” ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሦስት ወራት 350 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ምርት በሀገር ውስጥ ተኪ ምርቶች መሸፈን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናግረዋል።
ወደ ሀገር ውስጥ በመግባት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ የሚወስዱ ምርቶችን በሀገር...
“የልማት ድርጅቶች ውድድርን በመፍጠር ትርፋማነታቸውን ማስቀጠል ይጠበቅባቸዋል” የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ልማት ድርጅቶች የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2016 በጀት ዓመት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች የተሰጡበት የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...








