“በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚመረተው የቆዳ ምርት ውስጥ ወደ ገበያ የሚቀርበው ግማሹ ብቻ ነዉ” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚመረተው የቆዳ ምርት ውስጥ ወደገበያ የሚቀርበው ግማሹ ብቻ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ገልጿል። የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በቆዳ ልማት ሥራዎች ላይ ከዘርፉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ ባለድርሻ አካላትና የአምራች ኢንዱስትሪ...

“ጥራት ያለው እና ቀልጣፋ አገልግሎትን ማስፈን የዕድገትና ሥልጣኔ ምልክት ነው” የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር

አዲስ አበባ: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የ2016 በጀት ሩብ ዓመት አቅድ አፈጻጸምን እየገመገሙ ነው። አፈጻጸሙን ያቀረቡት በጽሕፈት ቤቱ የጥራትና ትግበራ ዳይሬክተር ሙሉነህ ሙሉጌታ ናቸው፡፡ ዳይሬክተሩ...

ሉሲዎች የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ በአቡጃ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር:ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በ2024 ኦሎምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ከናይጀሪ ጋር ይካሄዳል። ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ እንደሚያመለክተው ጨዋታው ምሽት12 ሰዓት ላይ በአቡጃ አቢዮላ...

“የከተማዋ ነዋሪዎች መብታቸውን በልመና እና በግዥ ማግኘት የለባቸውም” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በከተማው በ2016 በጀት ዓመት ለማኅበራዊ ዘርፍ ልማቱ ትልቅ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሠሩ አሳውቀዋል። በትምህርት ዘርፍ እንደ ሀገር ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት በከተማ አሥተዳደሩ...

ሊዮኔል ሜሲ ለስምንተኛ ጊዜ የባሎን ደ’ኦር አሸናፊ ኾነ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት ምሽት በፈረንሳይ ፖሪስ በተካሄደው የሽልማት መርሐ ግብር የየዘርፉ ምርጦችም ተለይተዋል። በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ የተካሄደውን የ2023 የባሎን ደ’ኦር ሽልማት ባለፈው ዓመት ሀገሩ አርጀንቲን የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ያደረገው መሲ...