” የአበውን ብሂል መያዝ ይጠቅማል ፣ ከችግርም ያወጣል”
ደሴ፡ ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አበው ጥል የሚሻርባቸው፣ ፍቅር የሚጸናባቸው፣ ሰላም የሚሰፍንባቸው፣ አንድነት እንደ ዓለት የሚጸናባቸው፣ ከራስ በላይ ማሰብ የሚጎለብትባቸው፣ መለያየት የሚጠፋባቸው፣ ስንፍና የሚወገዝባቸው፣ ራስ ወዳድነት የሚነቀፍባቸው፣ ጽናት የሚሰበክባቸው፣ ታታሪነት የሚነገርባቸው፣ እንግዳ...
“የሥማርት ፕሮጀክት ሲተገበር ባሕር ዳር ለነዋሪዎቿ ምቹ እና በዓለም ታዋቂ የጎብኝዎች መዳረሻ ከተማ ትኾናለች”...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በቅርቡ ''ስማርት ባሕር ዳር'' የተሰኘ ዘርፈ ብዙ የልማት ፕሮጀክት በከተማዋ እንደሚጀመር አስታውቀዋል።
''በኔ የሥራ ዘመን የባሕር ዳር...
ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶች ወደ ቀደመ ፍትሕ የማረጋገጥ ሥራ እንዲገቡ የአሠራር ሥርዓት እየተዘጋጀ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶች በማኅበረሰቡ ሃይማኖታዊ እና ማኅበራዊ እሴቶች ላይ የቆሙ በመኾናቸው በተገልጋዮች ዘንድ ቅቡል ናቸው። በየአካባቢው የሚከሰቱ አለመግባባቶችን እና ቅራኔዎችን የመፍታት አቅማቸው ከፍተኛ ነው።
የጸጥታ ችግሮች...
“የክልሉን የእንስሳት ሃብት ልማት ለማዘመን 24 የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች በትኩረት እያመረቱ ነው” እንስሳት እና...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በክረምቱ ወቅት ከተዘሩ አዝዕርት እና ተከልለው ከቆዩ የግጦሽ መሬቶች ላይ የእንስሳት መኖ ለማዘጋጀት የሚያስችል ሰፊ ሥራ እየተሠራ ነው፡፡
በዚህ ሥራም በቀጣይ በዓመቱ ለሚሠሩ...
የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሠራርን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጠ፡፡
ባሕር ዳር፣ ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሠራርን አስመልክቶ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
የዩኒቨርስቲ ምደባ በ2015 ዓ.ም...








