“ጤናማ ዜጋ የልማትና ምርታማነት ቁልፍ በመኾኑ ጤናማ ማኅበረሰብን መገንባት ያስፈልጋል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 25ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ጠንካራ የጤና ፋይናንስ ለዘላቂ የጤና ልማት በሚል መሪ መልእክት ተጀምሯል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ጤና ቢሮ ኀላፊ ዶክተር ሙሉጌታ እንዳለ እንደተናገሩት በከተማ...

“የክልሉ ሕዝብ ክልሉ ወደ ሰላም እንዲመለስ የበኩሉን ድርሻ ተወጥቷል” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረዉ አለመረጋጋት ወደ ሰለማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰ መኾኑን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ክልሉን ወደ ሰላም ለመመለስ የተቋቋመዉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ እዝ ያከናወናቸዉን ተግባራት...

“ጠንካራ ኢትዮጵያ እንድትመሰረት ለዘመናት በአብሮነት የሠራ ሕዝብ ካጋጠመው የሰላም እጦት በፍጥነት መውጣት አይከብደውም” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም በሁሉም" ሕዝባዊ የውይይት መድረክ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል። ክልሉ ላለፉት ወራት በገጠሙት የፀጥታ ችግሮች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል። በምክክር መድረኩ ወቅታዊ ሀገራዊ፣ ክልላዊ እና አካባቢያዊ...

“ኢትዮጵያና አሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ውይይት አድርገዋል” በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሰደር ኢርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡ በተለይም ሀገራቱ በኢኮኖሚው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር...

ኢትዮጵያን እና ደቡብ ሱዳንን በመሠረተ ልማት ለማስተሳሰር ስምምነት ላይ ተደረሰ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተላከ መልዕክትም ለፕሬዝዳንቱ አድርሰዋል። መሪዎቹ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን...