በሦስት ወራት ከዳያስፖራው ከ745 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ ተሰብስቧል” የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ሦስት ወራት ከዳያስፖራው ከ745ሺ ዶላር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታውቋል።
አገልግሎቱ እንደገለጸው በበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት በሬሚታንስና በኢንቨስትመንት የተገኘውን ሀብት ሳይጨምር ከ745 ሺህ...
“በምሥራቅ ጎጃም ዞን አንፃራዊ ሰላምና መረጋጋት በተፈጠረባቸው ወረዳዎች ትምህርት ተጀምሯል” የዞኑ ትምህርት መምሪያ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የ2016 የትምህርት ዘመን በወቅቱ እንዳይጀመር ትልቅ እንቅፋት ፈጥሮ የቆየ መኾኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ይህን የሰላም ችግር ለመፍታት በተደረገው ርብርብ በዞኑ...
አቶ አደም ፋራህ በጅቡቲ ኦልድ ፖርት ተገኝተው የ2016/17 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሂደትን...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ በጅቡቲ ኦልድ ፖርት (ኤስ.ዲ.ቲቪ ወደብ) ተገኝተው የ2016/17 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሂደትን በይፋ አብስረዋል።
አቶ አደም ፋራህ...
“ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም ግንባታ የትምህርት ዘመኑ ስትራቴጂያዊ አቅጣጫ ነው” ትምህርት ቢሮ
ጎንደር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ዘመኑን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በተጨማሪም በቀጣይ ጊዜያት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል...
“ኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ስኬታማ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ሠርታለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ፍላጎት የወደብ ብቻ ሳይኾን የፍትሕም ጉዳይ ነው ተብሏል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሠጡት ሳምንታዊ መግለጫ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...








