“ሰላማችንን ለማጽናት የሁሉም ተሳትፎ ያስፈልጋል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በወቅታዊ ኹኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ መልእክት ያስተላለፉት የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በክልሉ የተፈጠረው ችግር አሁን ያለበትን ኹኔታ...

ለክብራቸው መታሰቢያ፣ ለታሪካቸው መዘከሪያ”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል፤ ከዘመን ዘመን ይሸጋገራል፤ በትውልድ ልብ ላይ ይጻፋል፤ በታሪክ ብራና ላይ ይደምቃል፤ በረቀቀ ቀለም ይቀለማል፡፡ አበው ስምን ሲገልጹት “ወድቆ የማይሰበር፣ ሞቶ የማይቀበር፣ አባቴ የሰጠኝ...

የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ውድድር ላይ ለመካፈል ወደ ዩጋንዳ አቀና።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ከ15 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ውድድር ላይ ለመካፈል ወደ ዩጋንዳ አቀንቷል። ውድድሩ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከጥቅምት 24 እስከ ህዳር 6 ይካሄዳል። የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የሚሳተፈው...

ከቅርጫት ኳስ ተጫዋችነት እስከ ዝነኛ የዓለም ዋንጫ ዳኛነት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተወለደችው እ.ኤ.አ በ1988 በሩዋንዳ ምዕራባዊ ግዛት ሩሲዚ በተባለ ከተማ ነው ፤ ሳሊማ ሙካንሳንጋ የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ሴት ዳኛ። በትውልድ መንደሯ በበርካታ ሰዎች የቅርጫት ኳስ ጨዋታን ይዘወተራል ፤ በወቅቱ ሳሊማ ኳስ ታቀብል...

“በጸጥታ ችግር ምክንያት 310 ሺህ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ኾነዋል” የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት...

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰላም መደፍረስ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ውጪ የኾኑ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ በትኩረት መሥራታ እንደሚገባ የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ አሳሰበ። ከመስከረም ጀምሮ የትምህርት ዘመኑ የመማር ማስተማር ሂደቱ መጀመሩ...