ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አደረገች።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርዋንዳ ለሁሉም አፍሪካውያን ከቪዛ ነፃ የጉዞ ፈቃድ ይፋ አድርጋለች።
እንደ አውሮፓ የሼንገን ዞን የሰዎችን በነፃነት መንቀሳቀስ እና መገበያየት ለማሳደግ አሕጉሪቱ የያዘችውን ዓላማ ተከትሎ ርዋንዳ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ሀገሯ...
ገብረመድን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ኾነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አሠልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ዋልያዎችን ለማሠልጠን የአንድ ዓመት ውል ተፈራርመዋል።
250ሺህ ብር የተጣራ ወርሃዊ ደሞዝም ይከፈላቸዋል ብሏል ፌዴሬሽኑ በሰጠው መግለጫ።
በቀጣይ በሚደረጉ የአፍሪካና የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ጠንካራና ተፎካካሪ ብሔራዊ ቡድን መገንባት...
ዛሬ በሊጉ የጣና ሞገዶቹና የአጼዎቹ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተሳተፉ የሚገኙት የአማራ ክልል ክለቦች ፋሲል ከነማ እና ባሕር ዳር ከተማ ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል፡፡
የሁለቱን ክለቦች ድህረ ጨዋታዎች ስንመለከት...
በአማራ ክልል የሚታረሰው ለም መሬት በአፈር አሲዳማነት እየተፈተነ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚታረሰው ለም መሬት በከፍተኛ ኹኔታ በአፈር አሲዳማነት እየተፈተነ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል። አማራ ክልል ከሀገሪቱ አጠቃላይ የእርሻ መሬት ውስጥ 39 በመቶ ገደማ፣ ከሀገራዊ ምርቱ...
“የሀገራችንን የዴሞክራሲ ሥርዓትን ለማጽናት በዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ላይ ጠንክሮ በመሥራት ያስፈልጋል” መለስ ዓለሙ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ በዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ፣ ከሲቪክ ማኅበራት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ እያካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ...








