“በአንድ ነጥብ ሦስት ቢሊዮን ብር የአየር ትንበያ አገልግሎት ማዕከል እየተገነባ ነው” የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአንድ ነጥብ ሦስት ቢሊዮን ብር ወጪ በአፍሪካ ቀዳሚ የኾነ የአየር ትንበያ አገልግሎት ማዕከል እየገነባ መኾኑን የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ እንደገለጹት፤ ኢንስቲትዩቱ ሦስት ባለ...

“በመስዋእትነታችሁ ድል ፤በተጋድሏችሁ እድል አግኝተናል”

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዘመናት ሸክም የቀለለው እናንተ በከፈላችሁት መራር መስዋእትነት ነው፡፡ የተካዳችሁበት መንገድ ቢያም፤ የተጠቃችሁበት አግባብ ቢከብድም የአማራ ሕዝብ የዘመናት ጥያቄ ምላሽ ያገኘው በእናንተ መከራ እና ስቃይ ነውና መቼም አትረሱም፡፡ ደማችሁ...

አቢሲኒያ ባንክ “አቢሲኒያ አሚን” ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ሙሐመድ ፈረጅን ብራንድ አምባሳደር አድርጎ...

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እ.ኤ.አ ከ10 ዓመታት በፊት በ2013 ዓ.ም ነበር የተጀመረው፡፡ አገልግሎቱ አሁን ላይ ከ17 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን በማፍራት ወደ 190 ቢሊዮን የሚጠጋ የተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰብም ችሏል፡፡...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች የደረሰውን የጉዳት መጠን ለመለየት የሚያስችል ጥናት እያካሄደ ነው።

👉ዩኒቨርሲቲው በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች 1 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ድጋፍ አድርጓል። ባሕርዳር፡ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር ሰለሞን ፈንታው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ያደረገውን የእለት ምግብ ፣የሰውና...

“ጥቅምት 24 መቼም የትም አይደገምም” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሀገሩ ክብር የሚከፍለው መስዋዕትነት በተግባር ከታየባቸው ቀናት መካከል ጥቅምት 24፣ 2013 ዓ.ም አንዱ ነው፡፡ በዕለቱ በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰው ጥቃት በሀገራችን ታሪክ ጥቍር...