“ትኩረት ያጣውን የአኩሪ አተር ምርት ለተለያዩ የምግብ አይነቶች እንዲውል በማድረግ ተፈላጊነቱን ጨምረናል” የምዕራብ ጎንደር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአመጋገብ ሥርዓትን ለማሻሻል አኩሪ አተርን ወደ ምግብነት መቀየር የሚያስችል የተግባር ሥልጠና እየተሰጠ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል።
በአማራ ክልል ቆላማ አካባቢዎች ...
ሲቪል ሰርቪሱን ወደ ተሻለ ከፍታ ለማሸጋገር የሚያስችል የሲቪል ሰርቪስ ረቂቅ ፖሊሲ መዘጋጀቱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብቃት ያለው ብዝኃነትንና አካታችነትን ታሳቢ ያደረገ ነፃና ገለልተኛ ሲቪል ሰርቪስ መገንባት እንደሚገባ አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ገልጸዋል።
እንደ አፈጉባኤው ገለጻ ነፃና ገለልተኛ ሲቪል ሰርቪስ በመገንባት የአገልግሎት አሰጣጡን ማዘመንና ማሻሻል ይገባል።
ለምክር...
“በፋይናንስ ተቋማት ያለው የቁጠባ ገንዘብ ከ2 ትሪሊዮን ብር በላይ ኾኗል” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ያለው የቁጠባ ገንዘብ መጠን ከ2 ትሪሊዮን ብር በላይ ማለፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
የባንኩ ምክትል ገዥ ሰለሞን ደስታ የኅብረተሰቡ የቁጠባ ባሕል ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻልና...
“የአፈር አሲዳማነትን ለመከላከል ዘጠኝ ሚሊዮን ኩንታል ኖራ ለክልሎች ሊሰራጭ ነው” የግብርና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአፈር አሲዳማነትን ለመከላከል ዘጠኝ ሚሊዮን ኩንታል ኖራ ለክልሎች ለማሰራጨት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዘንድሮ ዓመት 300 ሺህ ሄክታር መሬት በኖራ ለማከም ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን ገልጿል።
በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሃብት...
“በሦስት ወራት ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝተናል” የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ሦስት ወራት 13 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታውቋል፡፡
ድርጅቱ በሩብ ዓመቱ በባሕር ትራንስፖርት አገልግሎት 971 ሺህ 438 ቶን ገቢ ጭነትና ከ200 ሺህ ቶን...








