“የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ መንግሥት በትኩረት እየሠራ ነው” ሲሳይ ዳምጤ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በስሩ ካሉ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ ተሳታፊዎች "መፈታት ይገባቸዋል" ያሏቸውን ጥያቄዎች አንስተዋል። ሰላም የሁሉም መሠረት...
የእንስሳት ዝርያዎችን ለማሻሻል በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ገለጸ።
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንስሳት ዝርያዎችን በማሻሻል ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ገልጿል። ለእንስሳት ሃብት ልማት ምቹ ከኾኑ አካባቢዎች መካከል ሰሜ ሸዋ ዞን አንዱ ነው፡፡ በተለይ ከአዲስ...
“ተማሪዎችን አንቀበልም አላልንም” በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በአማራ ክልል የሚገኙ ዪኒቨርሲቲዎች ፎረም ተማሪዎችን አንቀበልም ብለዋል በሚል መረጃዎች ሲሰራጩ ሰንብተዋል፡፡
ዪኒቨርሲቲዎች ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መመሪያ መሠረት ተማሪዎችን አንቀበለም፣ ይህ ደግሞ...
የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነትን አንደኛ ዓመት በተመለከተ ከኢፌዴሪ የመንግስት ከሙዩኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ
የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ለሰላም ባላቸው የጸና አቋም የተነሣ የውጭም ሆኑ የውስጥ ጠላቶች በተነሡ ጊዜ ሁሉ እየተጠቁም ቢሆን አስቀድመው የሰላምን አማራጭ ይፈልጋሉ፡፡
የፈሩ፣ ዐቅመ ቢሶችና ደካሞች መስለው እስከሚታዩ ድረስ ችግሮችን በሰላም ለመፍታት እስከጥግ ድረስ ይሄዳሉ፡፡ መንግሥት...
የአማራ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎችን ማኅበረሰባዊ ትስስር መልሶ ለመገንባት ያለመ የምክክር መድረክ ተጀመረ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎችን ማኅበረሰባዊ ትስስር መልሶ ለመገንባት እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ያለመ ምክክር በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው።
ምክክሩ "የድረህ ግጭት ለውጥ በኢትዮጵያ" የሚል መሪ ሃሳብ የያዘ...








