“መልካም” የተባለውን የማሽላ ዝርያ የዘር ብዜት እየሠራ መኾኑን የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
"መልካም" የተባለውን የማሽላ ዝርያ ለአርሶ አደሮች የማስተዋወቅ እና የዘር ብዜት ሥራ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ገልጿል። ማዕከሉ የተለያዩ የተሻሻሉ አሠራሮችን ማፍለቅ ወይም ማላመድ፣...
“ተማሪዎችን ለመቀበል ከዝግጅት የሚጎድለን የለም” የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፍሬው ተገኘ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የቅድመ ዝግጅት ሥራ አጠናቀው ተማሪዎችን እየተቀበሉ ነው፡፡ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችም ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ ነው፡፡ ዝግጅታቸውን አጠናቀው የተማሪዎችን መምጫ ጊዜ የሚጠባበቁ ዩኒቨርሲቲዎችም አሉ፡፡...
ምክር ቤቱ 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሄዳል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል።
ምክር ቤቱ በሚያካሄደው መደበኛ ስብሰባ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ይገመግማል። የግል ዳታ...
“የአማራ ህዝብ ችግሮች እና ጥያቄዎች እንዲፈቱ የክልሉ መንግሥት እየሠራ ነው“ አቶ እሱባለው መሠለ የሥራ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ በወቅታዊነት ያጋጠመው የሠላም ችግር እያሥከተለ ያለው ሰብዓዊና ቁሣዊ ውድመት፣ ሀገርን እና ኢንቨስትመንትን እያወደመ ለወደፊቱም በዘርፉ...
“የሰላም እጦት የሀገርን አንድነት የሚያፈርስ በመኾኑ ሁሉም ለሰላም ዘብ ሊቆም ይገባል” የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን አርማጮሆ ወልቃይት ጠገዴና አካባቢው በጎ አድራጎት ማኅበር ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር ጋር በመተባበር "ሰላምን እናወርዳለን ለደከሙት ምርኩዝ እንኾናለን" በሚል መሪ መልእክት በሰላም ዙሪያ ሕዝባዊ...








