ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት ለሚያደርገው ጥረት ከተቋማት ጋር በትብብር መሥራት አሥፈላጊ መኾኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ-ቴሌኮም ከውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር የአጋርነት ስምምነት ውል ተፈራርሟል። ስምምነቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ተፈራርመዋል። ይህ...
“የሳይበር ደኅንነት ጥናት እና ምርምሮች ከሀገር አቀፍ አልፈው ቀጠናዊ እና አህጉራዊ እንዲኾኑ እንሠራለን”
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር
አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "አይበገሬ የሳይበር አቅም ለሀገር ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ 4ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በዚህ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር
ባዘጋጀው 4ኛው...
አቶ ደመቀ መኮንን የመቄዶንያ የአረጋውያን ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የመቄዶንያ የአረጋውያን ማዕከልን ጎበኙ፡፡
ጉብኝቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘውን የአረጋውያን ቀንን ምክንያት በማድረግ ነው፡፡
ቀኑ...
“የዩኒቨርሲቲ መማር ማስተማር ፍጹም ሰላምን ይሻል” የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ገና አልተቀበሉም፡፡ ተማሪዎችን በወቅቱ እንዳይቀበሉ ደግሞ በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ኾኗል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉባቸው ከተሞች ሰላማዊ ቢኾኑ እንኳን ተማሪዎች የሚመጡባቸው መንገዶች አስተማማኝ አለመኾን...
“ዩኒቨርሲቲው የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን አጠናቅቋል” የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጀጃው ደማሙ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስችልን ጊዜ በመጠባበቅ ላይ ናቸው፡፡ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን ቀደም ብለው አጠናቅቀዋል፡፡ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው ተማሪዎችን ለመቀበል ከሚጠባበቁ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ...








