“60 ሚሊዮን ብር መድበን የምግብ ሸቀጥና እህል ለማቅረብ እየሠራን ነው” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም ችግር ላይ ከባለሀብቶችና ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አድርጓል። በከተማ አሥተዳደሩ ባለፉት ወራት ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር በመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል...

አስተማማኝ ሰላም ሰፍኖ ወደ ዩኒቨርሲቲዎቻቸው ገብተው መማር እንደሚፈልጉ ተማሪዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ተቀብለው በማስተማር ላይ ናቸው፡፡ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ተማሪዎቻቸውን እስካሁን ገና አልተቀበሉም፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ሙሉ ዝግጅት አድርገው ተማሪዎቹን ለመጥራት የሰላሙን መረጋገጥ...

“ሀገራዊ ምክክሩ አካታችና የሀገራችንን ፈውስ የሚያረጋግጥ እንዲኾን ሁላችንም ጥረት ማድረግ አለብን” አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ሀገራዊ ምክክሩ አካታችና የሀገራችንን ፈውስ የሚያረጋግጥ እንዲኾን ሁላችንም የበኩላችንን ጥረት ማድረግ አለብን ሲሉ አሳስበዋል፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ...

“ተወካዮችን የመመልመል ሥራ ያልተከናወነባቸው ክልሎች ላይ በቀጣይ ወደ ሥራ ለመግባት እየተመቻቸ ነው” የሀገራዊ ምክክር...

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን የአራት ወር ተግባራት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

3ኛውን ዙር የአመራሮች ሥልጠና በተሳካ ኹኔታ ለማካሄድ ባሕር ዳር ከተማ ተሰናድታለች።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሚካሄደውን የ3ኛ ዙር የአመራሮች ሥልጠና ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራው መጠናቀቁ ተገልጿል። የብልጽግና ፓርቲ የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ መለስ ዓለም፣ የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት...