“የምንወዳትን ሀገራችንን ለሚቀጥለው ትውልድ ለማስተላለፍ ኢትዮጵያዊ አብሮነትን ማስቀደም ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ክፍሎች የመጡ መሪዎች ሥልጠና በባሕር ዳር ተጀምሯል። በመሪዎች ሥልጠና የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ መለስ ዓለም፣ የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

ኢትዮጵያ ከጂቡቲ እና ሶማሊያ ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደች።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከሳውዲ - አፍሪካ ጉባዔ ጎን ለጎን ከጂቡቲ እና ሶማሊያ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሳዑዲ - አፍሪካ ጉባዔ ጎን ለጎን ከጂቡቲ...

በአማራ ክልል ከ376 ሺህ ሄክታር የሚበልጥ መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በዘንድሮ የበጋ ወራት ከ376 ሺህ ሄክታር የሚበልጥ መሬት ላይ የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ዝግጅት መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራው ከ4 ነጥብ...

የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና በባሕር ዳር የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች የመጡ የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና በባሕር ዳር የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። ከልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለሥልጠና ወደ አማራ ክልል የገቡ መሪዎች አቀባባል እንደተደረገላቸው መዘገባችን ይታወሳል።...

የኮሌራ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሌራ ወረርሽኝ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተከሰተ ከአንድ ዓመት በላይ አስቆጥሯል፡፡ በአማራ ክልል ከሐምሌ 7/2015 ዓ.ም ጀምሮ የተለያዩ ወረዳዎችን አዳርሷል። በተለይም ደግሞ የምዕራብ አማራ አካባቢዎች ሥርጭቱ ከፍ ያለ እንደነበር...