አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና በይፋ ተለያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፈው አንድ ዓመት ሲያሠለጥን የቆየው አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው ቾንቤ ገብረህይወት ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይተዋል። የሲዳማ ቡና ዋና አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው...

ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ያካሂዳል ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በነገው ዕለት ያካሂዳል። ምክር ቤቱ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ እንደሚያካሂድ አስታውቋል። ምክር ቤቱ...

18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ከሕዳር 25 ጀምሮ በጅግጅጋ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ብዝኃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በዓሉ እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናግረዋል። ላለፉት 17 ዓመታት በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች በልዩ ልዩ መሪ መልዕክቶች...

“የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን የቱሪዝም ገቢ ለማሳደግ ያግዛሉ” የኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅቶች ማኅበር

ባሕር ዳር: ሕዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የኾኑት ጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻ ኢትዮጵያን ይበልጥ በማስተዋወቅ የቱሪዝም ገቢው እንዲያድግ ያየደርጋሉ ሲል የኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅቶች ማኅበር ገልጿል። የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ፍጹም ገዛኸኝ ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ...

“ላሊበላ ጉዳት ደረሰበት በሚል የሚናፈሰው ወሬ መሠረት ቢስ ነው” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የላሊበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ቀደምት ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስ ነው። የክልላችን ሃብት፣ የሀገራችን ኩራትና ኢትዮጵያዊያን የቀደምት ስልጣኔ ባለቤቶች መሆናችን ማሳያ መኾኑን ቢሮው ገልጿል። በዚህ የዓለማችን ቀደምት ቅርስ ስም ሐሰተኛ...