“በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የችግር ትንታኔ የስሜት እና የሤራ ትንታኔ ይበዛዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
በምላሻቸውም ጥያቄዎችን ከሥረ መሠረቱ መገንዘብ እና መርመር ይገባል ብለዋል፡፡ ችገሮችን እኩል የሞንገነዘባቸው እና የሞንረዳቸው...
“የተከሰተው የጸጥታ ችግር የወረርሸኝ በሽታዎችን ለመከታተል እንቅፉት ኾኗል” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኩፍኝ በሽታን ለመቆጣጠር እየተሠራ ቢኾንም በየጊዜው በሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮች ፈተና እየኾኑ እንደኾነ ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር...
ሴቶችን በአየር ንብረት ለውጥ ዘርፍ በማሳተፍ እና በማበረታታት የተሻለ ነገን መፍጠር ይገባል ተባለ፡፡
አዲስ አበባ: ኅዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶች በአየር ንብረት ለውጥ ያላቸውን ተሳትፎ በመጨመር ያለው አስፈላጊነት በሚል ሃሳብ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ኤምባሲ ጋር በመተባበር የኮፕ 28 የአየር ንብረት ለውጥ የግማሽ ቀን ውይይት...
“እንጅባራ በሰላም ወዳድ ነዋሪዎቿ ሰላሟ ይጠበቃል” ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ ወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በሰላም ውይይቱ ላይ የእምነት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እና ልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
እንጅባራ ከተማ የሁሉም ኢትዮጵያዊ...
በመኸር ወቅት የታጣውን ምርት በመስኖ ለማካካስ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ...
ደብረ ብርሃን: ሕዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመኸር ወቅት የታጣውን ምርት በመስኖ ለማካካስ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ።
የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ሰሎሞን ቀለሙ በዞኑ በ2015/16 የምርት ዘመን...








