“ሠራዊቱ በትጥቅ ብቃት ብቻ ሳይኾን በሀገር ፍቅር ጭምር የተገነባ ነው”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም ሕብረ ብሔራዊ ሠራዊት መገንባቱን ገልጸዋል፡፡ የተገነባው ሠራዊት በትጥቅ ብቃት ብቻ ሳይኾን ሀገሩን የሚወድ...

“ብዙኀን መገናኛ ተቋማት በሕዝቦች መካከል አንድነትን ለመትከልና ሥር እንዲሰድ ለማድረግ የማይተካ ሚና አላቸው” አፈ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓልን በማስመልከት የመገናኛ ብዙኃን የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዓላማው ልምድ፣ ተሞክሮ እና...

“ለተሟላ ሰላም ተጨማሪ ሥራ የሚጠይቅ ቢኾንም በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አንጻራዊ ሰላም አምጥቷል”...

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ4ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ እንደራሴዎቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን አንስተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸው በአማራ ክልል ስላለው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ትግበራ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዋነኛ...

“ለኢትዮጵያውያን የምመክረው በጥይት ከመገዳደል፤ በሀሳብ መገዳደር ይሻላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸው በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ግጭቶች መኖራቸው ገልጸዋል፡፡ በክልሎች ያለው...

“ከፖለቲካ ታሪኮች ባለፈ ሌሎች የጋራ ታሪኮችን ማጉላት ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሐመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸውም ሕብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን መገንባት እንደሚገባ ተናግረዋል፤ ሁልጊዜም አንድ የሆነች ጠንካራ ሀገርን...