“ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ እና የቅርስ ማዕከል በኢትዮጵያ ሊከፈት ነው፡” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥቁር ሕዝቦች ማዕከል በኢትዮጵያ በቅርቡ ይፋ እንደሚኾን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት መግለጫ አብራርተዋል።መሥሪያ ቤቱ የፊታችን ህዳር 28/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይከፈታል ብለዋል። በአዲስ...

“አርሶ አደሮች ሲፈልጉን መገኘት ይገባናል” አጀበ ስንሸው የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትን በተመለከተ በየደረጃው ከሚገኙ መሪዎች ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ በዘርፉ የሚገጥሙ ችግሮችን በአንድነት መፍታት እንደሚገባም ተነስቷል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ...

ጎጃም በሚገኙ ሁሉም ዞኖች ያለው የሰላም ኹኔታ ከፍተኛ መሻሻሎች እያሳየ መኾኑን ኮማንድ ፖስቱ አረጋገጠ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጎጃም በሚገኙ ሁሉም ዞኖች ያለው የሰላም ኹኔታ ከፍተኛ መሻሻሎች እያሳየ መኾኑን ኮማንድ ፖስቱ ማረጋገጡን አስታውቋል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት የዕቅድ አፈጻጸሙን በደብረማርቆስ ከተማ በገመገመበት ዕለት እንደተገለጸው...

የባከነውን የትምህርት ጊዜ ለማካካስ የዓመቱን የመማር ማስተማር ሂደት ለማሻሻል ጥናት እየተደረገ ነው ተባለ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ተጠይቋል። በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት እክል ከገጠማቸው ተቋማት ውስጥ የትምህርት ሴክተሩ አንዱ ነው። በክልሉ ምሥራቅ፣ ምዕራብ እና ሰሜን ጎጃም...

ዋልያዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ2026ቱየዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያውን የምድብ ጨዋታ ከሴራሊዮን ጋር ያካሄደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ጨዋታውን ጨርሷል። በሞርኮው ኤል-አብዲ ስታዲየም በነበረ ከፍተኛ የጭጋግ ሽፋን ውስጥ የተካሄደው ጨዋታ...