የጀርመኑ ዩኒየን በርሊን ክለብ በሀገሪቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት አሠልጣኝ መሾሙን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመኑ ዩኒየን በርሊን ክለብ በሀገሪቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ምክትል አሠልጣኝ መሾሙን አስታውቋል። በጀርመን ቡንደስሊጋ እየተሳተፈ የሚገኘው የዩኒየን በርሊን አሠልጣኝ ኡርስ ፊሸርን ከአምስት ዓመታት ቆይታ በኋላ አሰናብቷል፡፡ ለአሠልጣኙ መነሳት ምክንያቱ...

“ከ110 በላይ የመሥኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል” የአማራ ክልል የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች...

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቀጣይ ዓመት ከ200 በላይ የመሥኖ ፕሮጀክቶችን ለማልማት መታቀዱንም ተናግረዋል፡፡ በአማራ ክልል ከ110 በላይ የመሥኖ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ አሥታውቋል፡፡ አርሶ አደር ዓለሙ ወሌ በዳንግላ ወረዳ...

አፈ-ጉባዔ አገኘሁ በቻይና የብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በኢትዮጵያ ከሚገኙት በቻይና የብሔራዊው ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ሎሳንግ ጊልትሰንና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በኢትዮጵያና ቻይና መካከል...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቅሬታውን ለፊፋ አቀረበ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትናንትናው ዕለት በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከሴራሊዮን ጋር ተጫውቶ ያለ ጎል አቻ መለያየቱ ይታወሳል። ጨዋታው በጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት ለእይታ አስቸጋሪ በመኾኑ ሁለተኛው አጋማሽ መጀመር ከነበረበት 30...

“ከታተሙ መጻሕፍት ውስጥ 56 በመቶ ትምህርት ቤቶች ላይ ደርሰዋል” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 7 ሚሊዮን 462 ሺህ በላይ መጻሕፍት ታትመዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 56 በመቶ የሚኾነው ትምህርት ቤቶች ላይ መድረሱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ 7 ሚሊዮን 462 ሺህ 667...