“ግጭትና ጦርነት የአማራን ክብር ዝቅ ያደርጋል እንጂ ጥያቄዎቹን አያስመልስም” የሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አራጌ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን እንዲጠበቁ እና በከተማዋ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ነዋሪዎቹ ጠይቀዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የሰሜን...

“የተጀመሩ መሰረተ ልማቶች እንዲጠናቀቁ ወጣቶች ለሰላም ዘብ መቆም አለባቸዉ” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ጎንደር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አማኮ) "ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ የእኛን ዘመን ጎንደር እንገንባ" በሚል መሪ ሀሳብ ከጎንደር ከተማ ወጣቶች ጋር ዉይይት እየተደረገ ነዉ። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ ለጎንደር ከተማ የገቢ ምንጭ...

“እኛ ሀገር፣ ሕዝብ እና ሃይማኖት እናከብራለን” ሜጄር ጄኔራል ሻምበል ፈረደ

ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል ሻምበል ፈረደ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እየተዋጋ ያለው...

’ኪነ-ጥበብን ለሰላም እና አብሮነት መጠቀም ይገባል’’ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች

ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኪነ-ጥበብን ለሰላም ግንባታ እና የሕዝብን አብሮነት ለሚያጠናክሩ ጉዳዮች በስፋት ጥቅም ላይ ማዋል አለብን ሲሉ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡ ሰላም እና አንድነትን በማጠናከር ረገድ በሁለም የሥራ መስኮች የተሰማሩ ዜጎች ኀላፊነት...

የሸበሌ ወንዝ ላይ የተሠራው ፕሮጀክቱ ከ6 ሺህ በላይ ሕዝብ ተጠቃሚ ያደርጋል ተባለ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የሚከበርባት የጅግጅጋ ከተማ በጋዜጠኞች እየተጎበኘች ነው፡፡ “ብዝኃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ መልዕክት በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የሚከበረውን 18ኛው የብሔረሰቦች ቀን አሥመልክቶ የጋዜጠኞች ቡድን ወደ...