የበረሃዋ ገነት የኢትዮጵያን ልጆች ተቀብላ ለማስተናገድ ተሰናድታለች።
ጅግጅጋ: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ "ብዝኀነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልእክት ይከበራል። የበረሃዋ ገነት ጅግጅጋ ከተማም ለበዓሉ ወደዚያው የሚያቀኑትን የኢትዮጵያዊ ልጆች ሁሉ ተቀብላ ለማስተናገድ...
“የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን በሕጋዊ መንገድ ለመፍታት እየተሠራ ነው” አቶ መለሰ ዓለሙ
ባሕር ዳር: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 3ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠና በተለያዩ ከተሞች እየተሰጠ ይገኛል። ሥልጠናው በባሕር ዳር ከተማም እየተሰጠ ነው።
በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ መለሰ ዓለሙ ከተለያዩ...
“ባሕር ዳር በጥሩ የልማት መስመር ላይ ናት” ሠልጣኝ የመንግሥት አመራሮች
ባሕር ዳር: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው ኢትዮጵያ ተሰባስበው ለ3ኛ ዙር በባሕር ዳር የሚሠለጥኑ የመንግሥት አመራሮች የባሕር ዳር ከተማን የኢንቨስትመንትና የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል።
ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ የመጡት አባስ አሕመድ የባሕር ዳር ቆይታችን የሚመችና ትምህርት...
“የዘመኑ ራስ ምታት፤ የኑሮ ውድነት”
ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሳይነሳ የዋለበት ቀን የለም፡፡ ታላላቆቹ ያነሱታል፤ ታናናሾቹም ያወሱታል፤ እናት የልጆቿን ዓይን ለማየት እስከመሳቀቅ ደርሳለች፤ ምግብ ስጡኝ የሚሉት ልጆቿን ለማጉረስ፣ በረደኝ አልብሱኝ የሚሏትን ለማልበስ ተሳቃለች፡፡ የኑሮ...
“ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሀገር ገጽታን ለመገንባት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው” አምባሳደር መሥፍን ቸርነት።
ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተጀመረ ሃያ ሦስት ዓመታትን ያስቆጠረው ታላቁ ሩጫ ነገ ይካሄዳል። ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች እና ከአስር ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች ይካፈሉበታል ተብሎም ይጠበቃል።
የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዳግማዊት አማረ...








