በባሕር ዳር ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11 /2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል። ሠልጣኝ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎቹ ከደሞዛቸው በማዋጣት ከ447 ሺህ...

በባሕር ዳር ከተማ ሥልጠናቸውን ሲወስዱ የነበሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሥልጠናቸውን ሲወስዱ የነበሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ስልጠና የማጠቃላያ ስነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው። በማጠቃላያ ስነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ መክትል...

“በጦርነት የሚፈታ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የለም” የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን

ደሴ: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በመካነ ሰላም ከተማ በወቅታዊ የሰላምና የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን እና የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ነዋሪዎቹ ጠይቀዋል። መንግሥት በቁርጠኝነት ከሕዝቡ...

“ሁሉም አካል ሰብዓዊነትን ያስቀድም” የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ሁሉም ድጋፍ እንዲያደርግ የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን ጠየቀ። በአማራ ክልል በድርቅ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ...

”የህፃናትን ችግር ለመቅረፍ ሁሉም ኅብረተሰብ መተጋገዝ ይኖርበታል” የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 34ኛው የዓለም ሕፃናት ቀን በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በሚገኘው ግሬስ የሕፃናት እና ቤተሰቦቻቸው መርጃ ማዕከል ተከብሯል። ''ለዛሬዎቹ ሕፃናት ፍቅር እና በጎነት እናውርስ'' በሚል መሪ ቃል ነው በዓሉ የተከበረው።...