በጎንደር ከተማ የሚሠለጥሉ የመንግሥት አመራሮች ለአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት ጥገና የሚውል ድጋፍ አደረጉ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የሚሠለጥሉ የመንግሥት አመራሮች ለአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት ጥገና የሚውል ከ723 ሺህ ብር በላይ በእየግላቸው በማዋጣት ነው ድጋፍ ያደረጉት። የአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት የዓለም ሕዝብ ሀብት፣ የኢትዮጵያዊያን መኩሪያ...

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሥራቸውን በመደበኛነት እንዲጀምሩ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑ ተመላከተ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሥራቸውን በመደበኛነት እንዲጀምሩ የሚያስችል ሥራ እየተሠራ መኾኑን አቶ ደሳለኝ ጣሰው ደሳለኝ ጣሰው ገልጸዋል፡፡ በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም ችግር ምክንያት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች...

“ትርክት እና ኢትዮጵያዊነት”

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ማንኛውም የዓለም ሀገራት መልክዓ ምድር፣ ሕዝብ፣ ባሕል፣ የተፈጥሮ ሃብት፣ ታሪክ እና ፖለቲካ ባለቤት ናት። ለየት የሚያደርጓት ቀለሞች እና ማንነቶችን የታደለች ሀገር ናት። ከሦስት ሺህ ዓመታት በላይ...

“የሚያለያየንን በማረም እና በመተው፣ አንድ የሚያደርገንን ደግሞ በመውሰድ ታላቅ ሀገር መገንባት ይገባል” ደሳለኝ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዩነቶችን በማስፋት በሚፈጠር ቅራኔ ሀገር ሰላም ስታጣ ቆይታለች፡፡ አሁንም በሰላም እጦት ላይ ናት፡፡ ልዩነትን እንደ ጌጥ በመቆጠር አንድነትን ማስቀደም እና በአንድነት መኖር ደግሞ ታላቅ ሀገር እንድትኖር ያደርጋል፡፡ አንድነት...

ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ የነበረው ንግግር ያለ ውጤት ተቋጭቷል።ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ...

ሰላምና መረጋጋት የአንድ ሀገር ልማትና ብልጽግና መሠረት ነው። ልዩነቶችን በስክነትና በሠለጠነ መንገድ በጠረጴዛ ዙሪያ በውይይት የመፍታት ባህል ከማዳበር ውጭ የሚገኝ ሰላም፣ የሚጎለብት አብሮነት አይኖርም። የኢፌዲሪ መንግሥት ከዚሁ እምነቱ በመነጨ አቋም የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋት፣ የፖለቲካ...