በሰሜን ጎጃም ዞን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎጃም የገጠመውን መሰረታዊ የሰላም ችግር ሕዝቡ ራሱ የሰላሙ ባለቤት ሆኖ ለመፍታት የበኩሉን መወጣት እንዲችል የሚያደርግ ውይይት በሰሜን ጎጃም ዞን በመራዊ ከተማ ተካሂዷል ፡፡
በውይይቱ ላይ የምስራቅ ዕዝ አዛዥና...
የመሬት ግብር ገቢ እስከ 60 በመቶ መጨመሩን የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ ተግባራዊ በኾነባቸው አካባቢዎች የመሬት ግብር ገቢ እስከ 60 በመቶ መጨመሩን የክልሉ መሬት ቢሮ ገለጿል። የይዞታ ማረጋገጥ እና ምዝገባ ተግባራዊ መደረጉ የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኩባ ምክትል ፕሬዝደንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ ጋር የሁለትዮሽ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኩባ ምክትል ፕሬዝደንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል::
ሁለቱ ወገኖች በሕክምና ዘርፍ፣ በቱሪዝም አገልግሎት፣ በትምህርት...
“ብራዚል በ2026 የዓለም ዋንጫ መሳተፏ አጠራጣሪ ኾኗል” አሶሼትድ ፕሬስ
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትናንት በተካሄደው የደቡብ አሜሪካ ዞን የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ብራዚል ሽንፈት ገጥሟታል።
ሪዮ ዲ ጄኔሮ በሚገኘው እና 78ሺህ 838 ተመልካች በሚይዘው ማራካኛ ስታዲየም ነው በአርጀንቲና አንድ ለ...
በሰሜን ወሎ ዞን የወባ በሽታ መቀስቀሱን የዞኑ ጤና መምሪያ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመቄት ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት የወባ መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ ሰለሞን አስፋው በወረዳው በአምስት ቀበሌዎች የወባ በሽታ መከሰቱን ገልጸዋል። የበሽታ ክስተቱ ባለፉት ዓመታት ከነበረው በሰባት እጥፍ የጨመረ መኾኑንም አብራርተዋል።
የወባ...







