የቻይና ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ በአማርኛ ቋንቋ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሊያስመርቅ ነው።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቤጂንግ የውጭ ጉዳይ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮ-ቻይና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የበለጠ መጎልበት በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ትምህርት ጥናት ላይ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዳይሬክቶሬት አባላት ከዩኒቨርሲቲው...

ኢትዮጵያ በ28ኛው የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ላይ ተሞክሮዋን እንደምታካፍል ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በ28ኛው የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ላይ በአረንጓዴ አሻራ እና መሰል ሥራዎቿ ላይ ተሞክሮዋን እንደምታካፍል የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጿል፡፡ በተባበሩት አረብ ኢምሬት ለ28ኛ ጊዜ የዓለም አቀፍ...

“በጎጃም የገጠመንን መሠረታዊ የሰላም ችግር ሕዝቡ ራሱ የሰላሙ ባለቤት ሆኖ ለመፍታት የበኩሉን መወጣት የሚያስችል...

ባሕር ዳር: ሕዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝባዊ ውይይቱ ላይ የምሥራቅ ዕዝ አዛዥና የጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ ጽንፈኞቹ ፍላጎታቸውን በኀይል ለማሳካት የኢትዮጵያ ሕዝቦችን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶችን እየፈጸሙ በመሆኑ...

“የማዘውተሪያ ስፍራ ባለመኖሩ አስፓልት ላይ ለመጫወት ተገድደናል” ወጣቶች

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት መንግሥቱ አምላኩ ይባላል። የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ እና የባጃጅ አሽከርካሪ ነው። ወጣቱ እንደሚለው ሠርክ ጠዋት ላይ መነሻውን በተለምዶ "የተባበሩት" እየተባለ ከሚጠራው ሥፍራ አድርጎ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...

“ትልቅ እምነት የተጣለበት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር እንዲሳካ የገንዘብ እና ሌሎችም ድጋፎች እናደርጋለን” የእንግሊዝ አምባሳደር...

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረ ግንኙነት ያላቸው ወዳጅ ሀገራት ናቸው። "በኢትዮጵያ እና እንግሊዝ መካከል ያለውን ትብብር በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ላቀ ምዕራፍ ለማሸጋገር እየተሠራ ነው" ሲሉም አምባሳደሩ...