በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ማዳኑን የደብረ ብርሃን ከተማ...
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተከናወኑ ሥራዎች ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ማዳኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ገልጿል። የደብረ ብርሃን ከተማ ወጣት እና ስፓርት መምሪያ የ2015 ዓ.ም የክረምት የበጎ...
የክልሉን የቱሪዝም እንቅስቃሴ የማነቃቃት ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ።
ደሴ: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ለማነቃቃት ታላሚ ያደረገ ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል። "ቱሪዝም ለአረንጓዴ ልማት፣ አረንጓዴ ልማት ለቱሪዝም" በሚል መሪ መልእክት የዓለም የቱሪዝም ቀን በደሴ ከተማ...
እንደ ሀገር የሰላም እሴቶችን መገንባት እና ሰላም እንዲረጋገጥ መሥራት ይገባል ተባለ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ምክር ቤት ሁለተኛ መድረክ እየተካሄደ ነው።
ከተመሠረተ ዘጠኝ ወራት ያስቆጠረው የሰላም ምክር ቤት የሰላም ግንባታ ሥራን ገምግሞ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ ውይይት እያካሄደ ነው።
የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ስዩም መስፍን...
“በነጻነታችን ክንድ የአካባቢያችንን መሠረተ ልማት በማጠናከር ሕዝባችን የመሠረተ ልማት ተጠቃሚ እንዲኾን እንሠራለን” ኮሎኔል...
ሁመራ: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚገኙ የወረዳ አሥተዳደሮች ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት የመሠረተ ልማት ግንባታ ተነፍጓቸው በርካታ ችግሮችን ሲጋፈጡ ቆይተዋል።
በወረዳዎች የመንገድ፣ የቤተ መጽሐፍት፣ የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት እና የገጠር...
በሕፃናት ስብዕና ግንባታ ላይ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሩብ ዓመቱ ከ92 ሺህ በላይ ሕጻናት ድጋፍ መደረጉን የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገልጿል።
ቢሮው ትኩረት አድርጎ ከሚሠራቸው ተግባራት ውስጥ አንዱ የሕጻናት መብት እና...








