“ኢትዮጵያ የአንድነት ሀገር ናት፤ የሚያምርባት እና የምትገለጥበት አንድነት እና ኅብረ ብሔራዊነት ነው” ሠልጣኞች
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ለሺህ ዘመናት በዘለቀው ታላቅ ታሪኳ በአንድነት፣ በነፃነት፣ በፀና ብሔራዊነት፣ በሀገር ወዳድነት፣ ከራስ በላይ አሳቢነት በሚያውቁ ልጆቿ ትታወቃለች። ልጆቿ ለአንድነት በሚሠጡት ታላቅ ሀገራዊ እሳቤ ምክንያት ለዘመናት ተከብራ እና...
የተዘራውን ሐሰተኛ ትርክት በመንቀል የጋራ ትርክትን በመገንባት ኅብረ ብሔራዊት የኾነች ኢትዮጵያን ለመገንባት ዝግጁ መኾናቸውን...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አራተኛ ዙር የመንግሥት መሪዎች በጎንደር ከተማ ሥልጠና እየወሰዱ ነው። ከሥልጠናው ጎን ለጎን በከተማ አሥተዳደሩ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በከተማው አራት የተጎበኙ ታሪካዊና የልማት ሥራዎች ሲኖሩ ከዚህም ውስጥ የፀሃይ ሁለገብ የገበሬዎች...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 9ሺህ 190 ኩንታል የማር ምርት ተሰበሰበ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 9ሺህ 190 ኩንታል የማር ምርት መሰብሰቡን የአሥተዳደሩ የእንስሳት እና አሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ለንብ ማነብ ምቹ የሆነ መልክዓ ምድርና የተፈጥሮ ፀጋ...
ሥልጠናው ከነጠላ ትርክት ወደ ኅብረ ብሔራዊ ኢትዮጵያ የሚሻገሩበት እንደኾነ ሠልጣኝ የመንግሥት አመራሮች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት አመራር 4ኛ ዙር ሠልጣኞች የሚሳተፉበት ሥልጠና ለኅብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያ ምሥረታ ግንዛቤ እና አቅም እንደፈጠረላቸው ገልጸዋል።
የሥልጠናው ተሳታፊ አቶ ሶሪ ገዳ ''ሥልጠናው ከነጠላ ትርክት ወደ ጋራ ትርክት ተሻግረን ኅብረ...
በጎንደር ከተማ ሥልጠና እየወሰዱ ያሉ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በከተማው ጉብኝት እያደረጉ ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጎብኝዎች የአፄ ፋሲል አብያተ መንግሥትና በከተማው ያለን የሌማት ትሩፋት በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ።
ሠልጣኞች በከተማው አራት ቦታዎችን የሚጎበኙ ሲኾን ከዚህም ውስጥ የአባይ ጋርመንትና የየፀሀይ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበር የጉብኝቱ አካል...








