“ማኅበረሰቡ የተሻለ የጤና አገልግሎት እንዲያገኝ የተጀመሩ ሥራዎችን አጠናክረን እንቀጥላለን” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2016 ዓ.ም እቅድ ትውውቅና የ1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን በየደረጃው ካሉት የጤና ዘርፍ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በውይይቱ የተገኙት የቢሮው...

“የልማት አጀንዳዎችን ስኬታማ ለማድረግ የአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ወሳኝ ነው” የአማራ ክልል አካል...

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለ31ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአካል ጉዳተኞች ቀን ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ እና የክልሉ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን መግለጫ ሰጥተዋል። የልማት አጀንዳዎችን ስኬታማ...

የጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ሆስፒታል የካንሰር እና ልብ ህክምና አገልግሎቱን ማሳደግ የሚችል የሕንፃ...

አዲስ አበባ፡ ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር በስሩ የሚገኙ ሆስፒታሎች እና የአገልግሎት ተቋማት ማስፋፊያ ሥራዎችን ለሕዝብ ተወካዮች ምከርቤት አባላት እያስጎበኘ ነው። በጉብኝቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤን ጨምሮ የጤና፣ ማኅበራዊ፣ ባሕል እና ስፖርት...

“ሰላምን እንጅ ግጭት አንፈልግም፤ በግጭትም የሚመጣ ለውጥ የለም” የዱርቤቴ ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሕዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ አስተዳድር "አብሮነት ለሰላም፣ ሰላም ለአብሮነታችን" በሚል መሪ ሐሳብ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄዷል፡፡ በውይይቱ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች፣ የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳድር አመራሮች፣ የደቡብ አቸፈር...

“ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የደርባኑ ብሪክስ ፕላስ ስብሰባ እንደ ሀገር ለሚጠበቅብን ሥራ መሠረት የጣለ ነው” በደቡብ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የደርባኑ የደርባኑ ብሪክስ ፕላስ ስብሰባ እንደ ሀገር ለሚጠበቅብን ሥራ መሠረት የጣለ መድረክ ነው ሲል በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። እ.አ.አ ታኅሣሥ 2 እና 3 ቀን...