የአየር ኀይል የደረሰበትን ደረጃ ለማሳየት ያለመ የአየር ኀይል ቀን እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኀይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የመከላከያ ሠራዊት የተመሰረተው የካቲት 7/1887 ነበር። ይህም የመከላከያ ሠራዊት የተመሰረተበት ቀን ኾኖ ይከበራል። ከዚህ በፊት በተለያየ ጊዜ...
በአማራ ክልል የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ ለመሠብሠብ 26 ኮምባይነሮች ሥራ ላይ እንደሚገኙ ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ ሊከሰት የሚችለውን የጥራት መጓደል እና የምርት ብክነት መከላከል እንደሚገባ ግብርና ቢሮ አሳስቧል፡፡
አርሶ አደር እውነቱ ተረፈ የባሶ ሊበን ወረዳ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደር እውነቱ አምስት...
ኢትዮጵያ በውኃ ዋና ስፖርት ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በውኃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
የኢትዮጵያ ውኃ ዋና ስፖርት ብሔራዊ ቡድን በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው 8ኛው የዞን 3 አፍሪካ ውኃ ዋና ሻምፒዮና በማስተርስ...
“በአካላዊ እና ሥነ ልቦናዊ ብቃት የዳበረ ትውልድ ለመፍጠር በስፖርቱ ዘርፍ እንሠራለን” የአማራ ክልል ወጣቶች...
ጎንደር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2016 ዓ.ም የዕቅድ ትውውቅ እንዲሁም የሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኅላፊ...
“የተመረመረ ሀቅን ይዞ መራመድ ትውልድ ሚያተርፍና ሀገር ሚገነባ ሲሆን የተሳሳተ እርምጃን መከተል ደግሞ...
ባሕር ዳር: ሕዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ያለንበት ዘመን በቴክኖሎጂ ምጥቀት ሽፋንና በተግባቦት ዝማኔ ያልተጣጣመ እርምጃ የድህረ እውነት የመረጃ አብዮት የእውነትን መሰረት የመሸፋፈን፣ የግነት መረጃዎችን የመርጨት፣ የነጭ ውሸት ፍብረካና ስርጭትንም በጉላት ፈጥሯል።
የዚህ የድህረ እውነት የመረጃ...








