የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየሰራ መኾኑን የደሴ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት በከተማዋ ከሚገኙ ነጋዴዎች ጋር በመተባበር መሠረታዊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲቀርቡ እያደረገ መኾኑን የደሴ ከተማ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለጿል። በደሴ ከተማ የሚገኙ የኅብረት ሥራ ማኅበራት...

“ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት ግንኙነታቸውን በሚያድሱበት ኹኔታ ላይ ምክክር እያካሔዱ ነው። ውይይቱን የመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን "ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት...

“አንድነታችን የአብሮነታችን እና የታሪካችን ምንጭ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ

ደሴ: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር 18ኛውን የብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓልን "ብዝኃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልእክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በፓናል ውይይት እና በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል። በክብረ በዓሉ...

ሐሰተኛ ማኅተሞችን በማተም የተለያዩ ማስረጃዎችን ሲሰጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሐሰተኛ ማኅተሞችን በማተም የተለያዩ ማስረጃዎችን ሲሰጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፖሊስ አስታውቋል። በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሁለተኛ ፖሊስ ጣቢያ ተወካይ ኀላፊ ምክትል...

“የሰላም ጥሪውን ተቀብለው እና ሕዝብን ይቅርታ ጠይቀው ለሚገቡ ሁሉ የሰላም በሮች ክፍት ናቸው” አቶ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ወራት በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሰብዓዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ሳንካዎችን ፈጥሯል፡፡ የክልሉን ወቅታዊ የሰላም ኹኔታ አስመልክተው በጽሕፈት ቤታቸው መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል ብልጽግና...