“የኢፌዴሪ አየር ኃይል ከዚህ በፊት ከነበረበት የፖለቲካ ውግንና በመላቀቅ ጠንካራ ተቋም ማድረግ ችለናል” ፊልድ...

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ተቋማዊ አቅም እና ሂደትን አስመልከቶ በተዘጋጀ መድረክ ላይ “አየር ኃይሉን ከዚህ በፊት ከነበረበት የፖለቲካ ውግንና ነፃ...

ትኩረት ያገኙ የስምንተኛ ሳምንት መርኃ ግብሮች ዛሬ ይካሄዳሉ።

ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።ባለፈው ሳምንት የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት ያስተናገዱት አፄዎቹ ከሽንፈት ለማገገም ሀድያን ይገጥማሉ። አጼዎቹ በእስካሁን ጨዋታዎች በሁሉም ረገድ በጥሩ የመሻሻል ሂደት ውስጥ ነበሩ፡፡ በወላይታ በተሸነፉበት...

“ሰላምን መርጠው የተመለሱ ሁሉ የተሃድሶ ሥልጠና ወስደው ሕዝባቸውን በሚክስ ሥራ ላይ ለመሰማራት ያስችላቸዋል” አቶ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የ2016 ዓ.ም የአምስት ወራት የሥራ እንቅስቃሴውን በባሕር ዳር ከተማ ገምግሟል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

“የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥንካሬ ከኢትዮጵያ ህልውና ጋር የሚቆራኝ ነው” ጀኔራል አበባው ታደሰ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ይህንን ያሉት 88ተኛ ዓመት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተቋማዊ አቅም እና ሒደት ላይ መሠረት ያደረገ የፓናል ውይይት በቢሾፍቱ ሲካሔድ ነው። የኢትዮጵያ...

በአማራ ክልል ከ60 በላይ ለሚኾኑ የመንገድ ፕሮጄክቶች ከ90 ቢሊዮን ብር በላይ ተመድቧል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በተገኙበት በአማራ ክልል እየተገነቡ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተገምግመዋል። የርእሰ መሥተዳድሩ የመሠረተ ልማት አማካሪ ደሴ አሰሜ በአማራ ክልል በፌዴራል መንግሥት የሚገነቡ የመሠረተ...