“የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች እያበረከቱት ለሚገኘው ልዩ አስተዋፅኦ የክልሉ መንግሥት ታላቅ ምስጋና...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባስተላለፈው መልእክት፤ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ውጤታማ ፍጻሜ እንዲኖረው ለማስቻልና ደም አፋሳሽ ግጭቶች በውይይትና ሰላማዊ በሆነ መንገድ ብቻ እንዲፈቱና...
“ጥቁር አንበሳ የአየር ትርኢት ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በጋራ ለመሥራት ያላቸውን ጽኑ ፍላጎት በግልጽ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቁር አንበሳ የአየር ትርኢት ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት ያላቸውን ጽኑ ፍላጎትና ትብብር በግልጽ ያሳየ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል...
“በኢትዮጵያና በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አየር ኃይሎች በጋራ የቀረበው ወታደራዊ የአየር ላይ ትርዒት በትብብር ከሠራን...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የኢትዮጵያ አየር ኃይል የተመሠረተበትን 88ኛ በዓል በቢሾፍቱ ሐረር ሜዳ ግቢ አክብረናል ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት መሠረተ ልማትና ዘመናዊ ትጥቆችን ለማሟላት፤ ራስን በቴክኖሎጂ ለመቻል፣...
በየአካባቢያቸው ታጥቀው የወጡ አካላት ለሰላም ጥሪዉ ተገዥ እንዲኾኑ እንደሚሠሩ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡
ጎንደር: ታኅሳስ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም እጦት ወደነበረበት ሰላም ለመመለስ ከሰሞኑ የክልሉ መንግሥት የሰላም ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል።
ይህን ተከትሎም የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከወረዳዎች ከተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች ጋር የበኩላቸውን ሚና በሚወጡበት ተግባር ዙሪያ ውይይት...
የግብርና ሚኒስቴር 400 ሺህ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውኃ መሳቢያ ፓምፕ ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የበጋ መስኖ ልማትን ለማሳለጥ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ አድርጎ 12ሺህ 617 የውኃ መሳቢያ ፓምፖችን ግዥ መፈፀሙን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) ተናግረዋል።
ዛሬ ከአንድ...








