ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በቴክኖሎጂ የታገዘ የንግድና ኢኮኖሚ ትስስር ሊኖራቸው እንደሚገባ ተገለጸ።
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር ከሩሲያ መንግሥት ተወካዮች፣ ባለሃብቶች እና የሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ግንኙነታቸውን የሚመጥን በዲጂታል ቴክኖሎጂ...
“ሀገራዊ ምክክሩን ውጤታማ ለማድረግ የሌሎች ሀገራትን ተሞክሮ መቃኘት ያስፈልጋል” የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ...
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብሔራዊ ምክክርን በርካታ ሀገራት ጠንካራ ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር እና ብሔራዊ ማንነትን ለመገንባት ተጠቅመውበታል። ሀገራዊ ምክክር የሃሳብ ልዩነትን ወደ ተቀራረበ መንገድ ለማምጣትም ሚናው የጎላ ነው።
ምክክር በማኅበረሰብ ደረጃ የሚከሰቱ ...
ባለፉት አምስት ወራት ለ24 ሺህ ወጣቶች የሥራ እድል መፈጠሩን የደቡብ ወሎ ዞን ሥራና ስልጠና...
ደሴ: ታኅሳስ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ወሎ ዞን ሥራና ስልጠና መምሪያ የባለፈው ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እና የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ ግምገማ አካሂዷል።
መምሪያው ከሥራ እድል ፈጠራ ምክር ቤት አባላት፣ ከወረዳ የሥራ ኀላፊዎች እና ከኮሌጅ አመራር...
አቶ ጌትነት ታደሰ የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ ጌትነት ታደሰን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሹመትን አጽድቋል።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን...
አቶ መሳፍንት ተፈራ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ መሳፍንት ተፈራ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሹመትን አፀደቀ።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ...








