መልካም አሥተዳደርን በማስፈን የአካባቢያቸውን የጸጥታ ስጋት ለመቅረፍ የድርሻቸውን እንደሚወጡ የሰሜን ወሎ ዞን ሴት የመንግሥት...

ወልድያ: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያን ሰላም እጠብቃለሁ፣ ለልጆቼ ምንዳን አወርሳለሁ" በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ከዞን ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ከተውጣጡ ሴት የመንግሥት ሥራተኞች ጋር ምክክር አድርጓል። በምክክሩ ሴቶች...

በአማራ ክልል 41 ነጥብ 2 ሚሊዮን ኩንታል የመስኖ ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ...

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 በጀት ዓመት በሦስት ዙር የመስኖ ልማት 41 ነጥብ 2 ሚሊዮን ኩንታል የመስኖ ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ምክር ቤት ጉባኤ ተናግረዋል። በመስኖ ዘርፍ...

“በአማራ ክልል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት የክልሉን ሕዝብ ከከፍታው ለማውረድ የተደረገ ከንቱ እና አስነዋሪ ሙከራ...

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤ የመጀመሪያ ቀን የጥዋት መርሐ ግብር ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን መንግሥት...

“መንግሥት የክልሉን ሰላም ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ወሳኝ ደረጃ ላይ ይገኛል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ፍኖተ ሰላም፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የገቡ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል አባለት የተሀድሶ ሥልጠና ሲከታተሉ ቆይተው ተመርቀዋል። ቀደም ሲል ተበትነው የነበሩ የቀድም የአማራ ልዩ ኃይል አባለት ናቸው...

“የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ማቅረብ ከማምረትም በላይ የህልውና ጉዳይ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከክልሉ አልፎ በሀገራዊ ምርት እና ምርታማነት ላይ የጎላ ሚና እና ተፅዕኖ ያለው የአማራ ክልል የግብርና ሥራ ዘንድሮ ዘርፈ ብዙ ሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ችግሮች እየፈተኑት ነው፡፡ በክልሉ ለወራት...