“ጥያቄዎችን በመሳሪያ ለመፍታት ማሰብ የችግሮቻችን ሁሉ ምንጭ ነው” ርእሰ መሥተዳደር ሙስጦፌ ሙሐመድ
ባሕር ዳር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጦፌ ሙሐመድ የአማራ ክልል ሕዝብ በርካታ ጥያቄዎች እንዳሉበት እንገነዘባለን ብለዋል። በአማራ ክልል ሕዝብ የሚነሱ ጥያቄዎች...
በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ፣ ዴሞክራሲ እንዲሰፍንና ድህነት እንዲወገድ እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።
ገንዳ ውኃ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል መሪ ሃሳብ በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ምክክር ተካሂዷል።
የመድረኩ ተሳታፊዎች ሜካናይዝድ የኾኑ...
ስለሰላም ፍቱን ሃሳቦችን ማንሳት፣ መወያየት እና የድርሻን መውሰድ አስፈላጊ እንደኾነ ተገለጸ።
ደብረ ብርሃን: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕዝብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በውይይት ለመፍታት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር እና ክልሉ በሙሉ አቅሙ ወደ ልማት መግባት እንዲችል ዓላማ ያደረገ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል።
ውይይቱን የመሩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ...
“ከጥላቻና ግድያ የሚያተርፉ የኢትዮጵያ ጠላቶች እንጂ እኛ ኢትዮጵያውያን ትርፍ የምናገኘው ከአብሮነትና አንድነታችን መጥበቅ ነው...
ደሴ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል።
በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ሕዝባዊ...








