የሸበሌ ሪዞርት ተመረቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሪዞርቱ የገበታ ለትውልድ ዋነኛ ፕሮጀክት ነው። በ385 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው፡፡ በአንድ ጊዜ እስከ 400 እንግዶችን ማስተናገድ የሚችሉ ሦስት ምግብ ቤቶች፣ ልዩ የባሕል ማዕከል፣ ዘመናዊ የክብረ በዓላትና...
“ኢትዮጵያን ለመድፈር ጠላቶች ሲነሱ፤ እንኳንስ አርበኛው ይቆጣል ፈረሱ”
ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እኒያ ጀግኖች ሀገራቸውን በጀግንነት ጠብቀዋል፤ ጸንተው ሀገራቸውን አጽንተዋል፤ ሞተው ሀገራቸውን ሕያው አድርገዋል፤ ደምተው ሀገራቸውን ከጠላት መንጋጋ አውጥተዋል፤ ተከብረው ሀገራቸውን አስከብረዋል።
እኒያ ጀግኖች ለተከበረችው ሠንደቅ ዓላማቸው፤ በነጻነት ለኖረችው ሀገራቸው ክቡር...
የባሕል ልማት እና የፈጠራ ሥራን ማበረታታት እና ምቹ ሁኔታ መፍጠር የከተማዋ ተቀዳሚ ተግባር ነው።
አዲስ አበባ: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አዲስ አበባ የባሕል እና ፈጠራ ሞዛይክ" በሚል መሪ መልዕክት ፌስቲቫሉ እየተከበረ ነው።
የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ.ር) አዲስ አበባ ቅርሶቿን ተንከባክባ፣ ጠብቃ...
”ከልክ በላይ በፍጥነት ማሽከርከር ፈጥኖ አያደርስም” ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚንስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ጎጃም በር የአውቶቡስ መናኸሪያ ተገኝተው ለአሽከርካሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጥተዋል።
ሚንስትሩ እየጨመረ ስለመጣው የትራፊክ አደጋ ለአሽከርካሪዎች አስገንዝበዋል።...
በአገው ፈረስ ባሕል እና በሀገረሰባዊ ጥበባት ላይ ትኩረት ያደረገ ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ፈረሰኞች 86ኛ ዓመት ክብረ በዓል ዋዜማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። የመርሐ ግብሩ አንድ አካል የኾነው ሲምፖዚዬምም እየተካሄደ ይገኛል።
በሲምፖዚየሙ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ...








