ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያን ከኬኒያ ያስተሳሰረውን የሱስዋ ኤሌክትሪክ ጣቢያ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በመኾን የሱስዋን ንዑስ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ጎብኝተዋል። የሱስዋ ኤሌክትሪክ ጣቢያ ኢትዮጵያን ከኬኒያ ያስተሳሰረ ፕሮጀክት ሲኾን በኬኒያ ካጂያዶ ግዛት...

በዋግ ኽምራ ያለውን የመንገድ ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መንገድ መምሪያ ...

ሰቆጣ፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ያለውን የመንገድ ችግር ለመፍታት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መንገድ መምሪያ አስታውቋል። ከሰቆጣ - ጻግቭጂ ወረዳ የሚያገናኘው መንገድ በጦርነቱ ምክንያት ያጋጠመውን ችግር ተከትሎ...

“የአማራ ሕዝብ ለምክክር ኮሚሽኑ ለእያንዳንዱ ጉዳይ ብቁ የኾኑ ሰዎችን መምረጥ ይጠበቅበታል” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ እንዲፈቱለት የሚጠይቃቸው መሠረታዊ ጥያቄዎች አሉት። የሕገ መንግሥት ይሻሻልን፣ የወሰንና የማንነት ጥያቄ ይከበርልኝ፣ ፍትሐዊ የምጣኔ ሀብት ተጠቃሚነት ይኑር ፣ የሀሰተኛ ትርክት...

ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በመስኖ የሚያለሙ አርሶ አደሮች ውጤታማ እየሆኑ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ድርቅ በተከሰተባቸው አካባዎች ያሉ እና ለመስኖ ልማት ምቹ የኾኑ አካባቢዎች የሚገኙ አርሶ አደሮች ካለባቸው ችግር እንዲወጡ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ አርሶ አደሮች ተናግረዋል፡፡ አርሶ...

የተፈጠረው የሰላም እጦት በግብር ሥርዓቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ...

ጎንደር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው ባለፉት ስድስት ወራት ባከናወናቸው የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና ቀጣይ ሥራወች ዙሪያ ከአጋሮቹ ጋር መክሯል። በምክክሩ ተቋሙ የገቢ ግብር ቅሬታዎችን ለመፍታት የሠራው ሥራ አበረታች መኾኑ፣ ሃሰተኛ ደረሰኞችን በመለየት ፍትሐዊ የንግድ...