“ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው፣ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው”...

ባሕርዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው ወንድማማች ሕዝቦች ከመኾናቸው ባሻገር በኢኮኖሚያዊ እና በመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ዝርጋታ የጠበቀ ግንኙነት እንዳላቸው...

በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ የሎጎ ሐይቅ ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክትን ቅድመ ዝግጅት ጎበኘ።

ደሴ፡ የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑክ ቡድኑ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ላይ በገበታ ለትውልድ የሚለማውን ፕሮጀክት ቀጣይ ሥራውን ለማስጀመር የቦታ መረጣ እና የቅድመ ዝግጅት ሥራውን ተመልክቷል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዳን ወርን በማስመልከት “ኢትዮጵያ ታፍጥር” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ እና በተመረጡ የክልል ከተሞች የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡ የማዕድ ማጋራቱ የሚከናወነው በረመዳን ቀናት ሲኾን በጎዳና...

የሴቶችን ተሳትፎ በኹሉም ዘርፍ ውጤታማ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ፡፡

ሰቆጣ: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሴቶችን እናብቃ፤ ልማት እና ሰላምን እናረጋግጥ" በሚል መሪ መልእክት በሰቆጣ ከተማ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ተከብሯል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ለ48ኛ ጊዜ እና በአማራ ክልል ለ29ኛ ጊዜ...

የደብረ ብርሃን ከተማ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ፕሮጀክት የግንባታ ሥራ ተጀመረ።

ባሕርዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፈዬ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት...