“ለውጥማ አሁን ነው…”
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 144 ሺህ 793 ሄክታር መሬት በስንዴ ሰብል ተሸፍኗል፡፡
የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በሥፋት ከተጀመረ ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በሽፋን እና ምርታማነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ...
የጋብቻ ውል እና የሕግ ዕይታው
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለታሪኮቻችን በቀለ ደጀን እና አበባ ተክሌ ናቸው።
ሁለቱ ባለታሪኮች በድንገት ይተዋወቃሉ። እየዋለ እያደረ ደግሞ በጣም ተቀራረቡ። አበባ ዘመናዊ ቤት፣ መኪኖች እና የንግድ ድርጅትም አላት። በቀለ በወቅቱ ከ50 ሺህ ብር...
“በእልህ ግጭትን ከማባባስ ይልቅ ተወያይቶ ችግሮችን መፍታት ዘላቂ መፍትሔን ያመጣል” የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች...
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሰብዓዊ መብት፣ በግጭት አፈታት፣ በሰላም፣ በመልካም አሥተዳደር፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እና በመሳሰሉት ዘርፎች ላይ እንዳይሠሩ የሕግ ክልከላ እና ቅድመ ሁኔታ ተደርጎባቸው ቆይቷል።
በቅርቡም የሲቪል...
የላሊበላ-ሙጃ – ቆቦ የኮንክሪት አስፖልት መንገድ ሥራ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ድጋፍ እና ክትትል...
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቡግና ምርጫ ጣቢያ ተወካይ ቅድስት አርዓያ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች እና የመንገድ ሥራው ተቋራጭ የመንገድ ፕሮጀክቱን የሥራ እንቅስቃሴን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡
የቻይና ሲቪል ኢንጅነሪንግ ኮንሰትራክሽን ኮርፖሬሽን ሥራ አሥኪያጅ ሚስተር...
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።
ጎንደር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኅብረት ሥራ ማኅበራት ማደራጃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ገምግሟል።
በመድረኩ የተገኙት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ደብሬ የኋላ...








