“የሸበሌ ሪዞርት የምሥራቅ ኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ትልቅ አቅም ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ዛሬ የተስፋ ብቻ ሳይሆን የሥራ እና የተጨባጭ ውጤት ምድር እየሆነች ነው ብለዋል።
ከ’ገበታ ለትውልድ’ ዐቢይ ፕሮጀክቶች መካከል ሁለተኛው እና...
ተቋርጦ የቆየው የአስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጄክት በቀጣይ አንድ ወር ውስጥ ወደ ግንባታ ይመለሳል።
ፍኖተ ሰላም፡ ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከማንኩሳ - ብርሸለቆ - 145 ቀበሌ የተቋረጠው የአስፋልት መንገድ ፕሮጄክት ችግሮቹ ተቀርፈው ወደ ሥራ እንዲመለስ የአካባቢው ነዋሪዎች ጠይቀዋል።
ፕሮጄክቱ በ2013 ዓ.ም ቴክስ ኮንስትራክሽን ከተባለ ጠቅላላ የሥራ ተቋራጭ ጋር ውል...
ባለሃብቶች ገብተው እንዲያለሙ ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት የጎዳና ላይ ትርኢት አካሂዷል።
ባለፉት ዓመታት በተከሰተው ግጭት ከተጎዱ ዘርፎች ውስጥ አንዱ የኢንቨስትመንት ዘርፉ...
45 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ብድር ማሰራጨቱን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደብረ ብርሃን ዲስትሪክት አስታወቀ።
ደብረብርሃን፡ ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት "የእርስዎ እርካታ የባንካችን ስኬት" በሚል መሪ ቃል የደንበኞችን ሳምንት በውይይት አክብሯል።
በውይይቱ ላይ የዲስትሪክቱ ዳይሬክተር ሮቤል ጨበር እንደገለጹት መድረኩ የደንበኞችን አስተያየት በመቀበል አገልግሎትን ይበልጥ...
“የአገው ልክ ሰብዓዊነት እና ኢትዮጵያዊነት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ "የአብሮነት ቅርስ፣ የሰላም ውርስ" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው።
በክብረ በዓሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ...








