በአማራ ክልል ከ187 ሺህ 800 በላይ የገጠር ነዋሪዎች አማራጭ የኃይል ምንጭ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ኾኑ
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በግማሽ በጀት ዓመቱ በተሰራጩ አማራጭ የኃይል ምንጭ ቴክኖሎጂዎች ከ187 ሺህ 800 በላይ የገጠር ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ።
በክልሉ በሁሉም የገጠር አካባቢዎች አማራጭ...
በአማራ ክልል በሰው ሠራሽ እና በተፈጥሮ አደጋዎች የደረሰውን ችግር በትብብር ለመፍታት ያለመ ምክክር እየተካሄደ...
አዲስ አበባ፡ የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሰው ሠራሽ እና በተፈጥሮ አደጋዎች የደረሰውን የድርቅ እና ሌሎች ጉዳቶችን በትብብር ለመፍታት የአማራ ክልል የገንዘብ ቢሮ ያዘጋጀው የትብብር እና የምክክር መድረክ ነው በአዲስ አበባ...
“ሕዝባችን እየገጠመው ካሉ የኢኮኖሚ ልማትና የማኅበራዊ ልማት ስብራቶች ለማውጣት በተለይ የወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ...
ከሚሴ፡ የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም አካባቢዎች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይት እያካሄዱ ነው።
ክልሉን ለማፍረስ የሴራ ተግባራቸውን እየፈፀሙ ያሉ የጥፋት ሀይሎችን ለመከላከል በተሠራው...
የሳይበር ደኅንነት እና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ከኢትዮጵያ ሳይበር ደኅንነት ማኅበር ጋር ያዘጋጁት የሳይበር ደኅንነት እና ዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
ጉባኤው የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነት እና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ እና...
“የካራማራ ድል ሉዓላዊነትን ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል ነው” የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የካራማራ ድል የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እና ሉዓላዊነት ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል መኾኑን የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት ገለጹ።
ከዓድዋ ድል ጀምሮ በየዘመናቱ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ክብር እና ሉዓላዊነት...








