የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት መንግሥት የተለያዩ የመፍትሔ እርምጃዎችን እየወሰደነው ተባለ።
ባሕርዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት የተናበበ የገንዘብ፣ የፊስካል እና የምርታማነት የፖሊሲ እርምጃዎችን እየወሰደ መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) ገለጸዋል።
ለኢትዮጵያ ሕዝብ መሠረታዊ ችግር ከኾኑ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች አንዱ የዋጋ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጸደቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ 16 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጽድቋል።
6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ...
16ኛው የምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ ጉባኤውን ከጠዋቱ ሶስት ስዓት ጀምሮ እንደሚያካሂድም ተመላክቷል።
በዕለቱም የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
“ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ምርት በመጀመር ሕዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል”...
ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በመኾን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል። ከፍተኛ...
“የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን በአጭር ጊዜ ወደ ሥራ ለማስገባት በትኩረት እየተሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: መጋቢት 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን በአጭር ጊዜ ወደ ሥራ ለማስገባት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌዴራል እና...








