ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከፌዴራል የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ የተመራ የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን ባሕር ዳር ገብቷል፡፡ ቡድኑ በቆይታው ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...

ከ3 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርግ መርሐ ግብር ተጀመረ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ከ3 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሚያደርግ(ኮምፖነንት 3 ነጥብ 2) የተሰኘ መርሐ ግብር ተጀምሯል። መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ በዓለም...

የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች በከተማ ግብርና የመስኖ ልማት ተጠቃሚ መኾናቸውን ገለጹ።

ሁመራ: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ2016 የምርት ዘመን 3 ሺህ 750 ሄክታር መሬት በጊዜያዊ አትክልት በመስኖ እየለማ ይገኛል። በዚህ የመስኖ ልማት 2 ሺህ 960 አርሶ አደሮች ተሳታፊ...

ከ2 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች በከተማ ግብርና የጓሮ አትክልት እንዲያለሙ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የወልድያ...

ወልድያ: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመኖሪያ ቤት ግቢና በመንግሥታዊ ተቋማት የከተማ ግብርናን እያስፋፋ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ደስታ ሰጠ ገልጸዋል። በያዝነው ዓመት እስካሁን እያለሙ ካሉት ነዋሪዎች በተጨማሪ ከ2 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶችን...

“ሕግ የማስከበር ኀላፊነት የወደቀው በአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ተቋማት ትከሻ በመኾኑ ክፍተቶችን ለይቶ መሙላት እና...

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ተቋማት ያለፉትን ሰባት ወራት እቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በግምገማው የዘርፉ ቢሮዎች የኾኑት ሰላም እና ጸጥታ፣ ሚሊሻ፣ ፖሊስ፣ ፍትሕ፣ ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት፣ ሲቪል ሰርቪስ፣ ፀረ ሙስና...