ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው አካባቢዎች የተላላፊ በሽታዎች ስርጭት እንዳይኖር እየተሠራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው አካባቢዎች የተላላፊ በሽታዎች ስርጭት እንዳይኖር እየተሠራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ገልጿል። ከተማ አሥተዳደሩ ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ ሥራዎችን እንደሚያከናውን ተነግሯል። ኮሌራን ጨምሮ...

“ትምህርት ቤቴ ናፈቀኝ” የሰላም እጦት ከቤት ያዋላት ተማሪ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ልጆች ትምህርት ቤት ናፈቃቸው፣ አስተማሪዎቻቸውን ጋሼ እና እትዬ ማለት ራቃቸው፣ መምህራን ጠመኔ ይዘው ከተማሪዎቻቸው ፊት መቆም ብርቅ ኾነባቸው፡፡ በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት እና ከትምህርት ቤት...

ኢትዮጵያ እና ስዊዘርላንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ እና የስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢግናስዮ ካሲስ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከውይይቱ በኋላ የሁሉቱ ሀገር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። በጋዜጣዊ...

የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ምልከታ አደረገ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) የተመራው የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችን ያካተተው ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ምልከታ አድርጓል። በሀገራችን ሁሉም አካባቢዎች የተከናወኑ የልማት እና...

ከ404 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ብሔረሰብ አሥተዳደሩ መግባቱን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና...

እንጅባራ: መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለ2016/17 የመኸር ሰብል ልማት 842 ሺህ 303 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመጠቀም ታቅዷል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ለምርት ዘመኑ ከታቀደው ግብዓት ውስጥ እስከ አሁን ድረስ 404 ሺህ 38 ኩንታል...