የፀጥታ እና የፖለቲካ አመራሮችን ቅንጅታዊ አሠራር በማጠናከር ብሔረሰብ አሥተዳደሩን ወደ ተሟላ ሰላም ለመመለስ እየሠራ...
እንጅባራ: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወቅታዊ የሰላም እና የፀጥታ ሁኔታ ላይ የሚመክር የመሪዎች መድረክ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ እንጅባራ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው።
መድረኩ ባለፉት ወራት በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተሠሩ የሰላም፣ የመልካም አሥተዳደር እና የሕግ ማስከበር ሥራዎች ያሉበትን...
በጎንደር ከተማ ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች አፈጻጸም ዙሪያ ምክክር ተካሄደ።
ጎንደር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞትዮስ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል የሱፐርቪዥን ልዑክ ጎንደር ከተማ ተገኝቶ ባለፉት ወራቶች የተከናወኑ የሰላም እና የፀጥታ፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እንዲሁም የመስክ...
የሸዋ ኮማንድፖስት በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ የተከናወኑ ዓበይት ተግባራትን እየገመገመ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሸዋ ኮማንድፖስት በሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ የተከናወኑ ዓበይት ተግባራትን በደብረ ብርሃን ከተማ እየገመገመ ነው፡፡
የሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎች እና የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር በጋራ ምክክር እያካሄዱ ባለበት በዚህ መድረክ...
የዲዛይን ቁጥጥር እና ክትትል ሥራዎች በተቀናጀ መንገድ በመሥራት የመስኖ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና ገንዘብ...
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዲዛይን ቁጥጥር እና ክትትል ሥራዎች በተቀናጀ መንገድ በመሥራት የመስኖ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና ገንዘብ እንዲጠናቀቁ መሥራት እንደሚያስፈልግ የሰሜን ሸዋ ዞን መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት መምሪያ አስታውቋል።
ዞኑ ከፍተኛ በመስኖ...
የጎጃምን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ቁርጠኛ ኾነው ወደ ሥራ እንደሚገቡ የጎጃም ኮማንድፖስት አመራሮች አረጋገጡ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሁሉም የጎጃም ዞኖች ከመጡ ከወረዳ አመራር በላይ ኀላፊነት ያላቸው 400 አመራሮች በቀጣይ በሚያከናውኑት የፀጥታ ሥራ ላይ በባሕር ዳር መክረዋል።
በኮማንድፖስቱ ቀጣና የሚከናወኑ ተግባራቶች፣ የወታደራዊ ስምሪት እና የሕዝብ ማደራጀት እንቅስቃሴ፣...








