በአፈሙዝ የሚፈታ ነገር እንደሌለ ተረድተው ወደ ሕዝብ እና መንግሥት መመለሳቸውን የታጠቁ ኃይሎች ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን በሊቦ ከምከም ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የአማራነት ጥያቄ አለን በሚል ሽፋን ትጥቅ አንግበው በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች በሰላም እጃቸውን ለወረዳው ኮማንድፖስት እየሰጡ እንደኾ ተገልጿል።
የታጣቂ ኃይሉ ሠብሣቢ እሸት...
የባሶና ወረና ወረዳ በበጀት ዓመቱ በጸጥታው ችግር ምክንያት እቅዱን ማሳካት እንዳልቻለ አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሽዋ ዞን የባሶና ወረና ወረዳ አሥተዳዳሪ በለጠ በኩረ በመስኖ ለማልማት ከታቀደው 1 ሺህ 60 ሄክታር መሬት ውስጥ 896 ሄክታር የሚኾነውን ማልማት እንደተቻለ ተናግረዋል። የኑሮ ውድነቱንም ለማረጋጋት በተቋቋመው...
በሰከላ ወረዳ የአፈር ማዳበሪያ በፍትሐዊነት እና በፍጥነት ለማሰራጨት ጥረት እየተደረገ እንደኾነ አርሶ አደሮች ገለጹ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ አርሶ አደሩ የአፈር ማዳበሪያ እየወሰደ ይገኛል። ደጋማ በኾነው አካባቢ ፈጥነው ለሚዘሩ ሰብሎች የአፈር ማዳበሪያ በማግኘታቸው አርሶ አደሮች ደስተኛ መኾናቸውን ተናግረዋል። ባለፈው ዓመት አጋጥሞ በነበረው...
የአማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ሰነደ መዋእለ ነዋይ ገበያ የ90 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የአክሲዮን ግዥ...
አዲስ አበባ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኩ ሀገሪቱ ያላትን ሃብት ተጠቅማ መልማት በሚያስችላት በዚህ ዘርፍ በመሳተፉ በካፒታል ገበያ የራሱን ድርሻ እንዲወጣ ያደርገዋል ተብሏል። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጫንያለዉ ደምሴ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር...
በሰሜን ሽዋ ዞን የመኮይ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃ ግንባታ ተጠናቅቆ በቅርብ ቀን ለአገልግሎት ክፍት...
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሽዋ ዞን የመኮይ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃ ግንባታ ተጠናቅቆ በቅርቡ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚኾን ተገለጸ፡፡ በሰሜን ሽዋ ዞን የአንጾኪያ ገምዛ ወረዳ ውኃ እና ኢነርጂ ልማት ጽሕፈት ቤት...








