እያጋጠሙ ያሉ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች የሚፈቱት በጦርነት ሳይኾን በውይይት ሊኾን እንደሚገባ ...

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ቃልን በማክበር በዘላቂነት እግር መትከል” በሚል መሪ መልእክት ከከተማው ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸውን የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለይቶ ለመፍታት ያለመ...

“ጽንፈኝነትን በቁርጠኝነት ተዋግቶ በማስወገድ ገዥ እና የጋራ ትርክትን ለመትከል እልህ አስጨራሽ ትግል እያደረግን ነው”...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልእክት ክልላዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ...

"ዛሬ በምዕራብ ኦሞ ዞን በመጎብኘቴ ደስታ ተሰምቶኛል። የተፈጥሮ ውበት እና እምቅ ሃብት ሞልቶ የፈሰሰበት፤ በትክክለኛ የልማት ድጋፍ እና የሰላም ከባቢ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ሀገራችን የእድገት ርምጃ በእጅጉ አስተዋፅዖ የሚያደርግ አካባቢ ነው። ምንም እንኳ ሁሉንም...

“ጠንካራ ፓርቲ እና ጠንካራ አመራር በመፍጠር ለሕዝብ መሥራት ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልእክት ክልላዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኮንፈረንሱ ላይ...

በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሔደ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ክልል አቀፍ ኮንፈረንሱን በባሕር ዳር ከተማ ማካሔድ ጀምሯል። ኮንፈረንሱ ከመጋቢት 21/2016 ዓ.ም እስከ መጋቢት 23/2016 ዓ.ም "ቃልን በተግባር...